Vision & Mission

ራዕይ

በ2022 ለማህበረሰቡ እሴት የሚጨመር ሞዴል የኦዲት ተቋም መሆን፤

Vision

To be a model audit institution that adds value to society by 2022

ተልዕኮ

የኦዲትን ሥራ ገለልተኛ በሆነ መንገድ በጥራትና በስፋት በማከናወን ለም/ቤቱ እና ለሚመለከታቸው አካላት ተጨባጭ ማስረጃና የሙያ አስተያየት በመስጠት በመንግስት አሰራር ግልጽነት፣ተጠያቂነት እና አርዕያነት ያላቸው ልምዶች እንዲጠናከሩ ይሰራል፡፡

Mission

By carrying out the audit work in an independent manner, with quality and scope, by providing concrete evidence and professional opinion to the council and the relevant parties, it works to strengthen transparency, accountability and exemplary practices in the government system.

የመ/ቤቱ ዕሴቶች

ተቋሙ የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት በብቃት ለመወጣት በሚከተሉት እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ይሆናል፡-

Core Values:- The institution will be based on the following values ​​and operating principles in order to effectively fulfill the assigned tasks and responsibilities:-

  1. ተቋማዊና ሙያዊ ነጻነት (Independence)
  2. የሙያ ብቃት (Professional competence)
  3. ሚዛናዊነት (Objectivity)
  4. የቡድን ሥራ (Team work)
  5. ተጠያቂነት (Accountability)
  6. ሙያዊ ቁርጠኝነት (Professional Comittement)
  7. ቅንነት (Integrity)
  8. ፈጠራ እና ቀጣይነት ያለው ማሻሻያ (Creativity and Continuous Improvement)
  9. የህዝብ ፍላጎት (Puplic interest)

ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስክ

የመ/ቤቱ ስትራቴጂካዊ ትኩረት መስኮች  ስድስት ሲሆኑ እነሱም

  1.  የተቋሙን ነፃነትና ገለልተኝነት የበለጠ ማጎልበት እና ማፅናት፣
  2. ተቋማዊ እድገት እና የአስተዳደር አቅምን ማጠናከር፣
  3. የኦዲት ሽፋንን ማሳደግ፣
  4. የኦዲት አገልግሎት ጥራትን ማሳደግ፣
  5. የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን እና የፈጠራ ስራን ማሳደግ 
  6. የኦዲት ኮሙኒኬሽን ስራን ማሳደግ የሚሉት ናቸው፡፡

ስትራቴጂያዊ ውጤት፡- ፋይዳ ያለው የኦዲት አገልግሎት እና ግንዛቤው የዳበረ ህብረተሰብ

Strategic focus area:- The office’s strategic focus areas are six, which are to further enhance and strengthen the institution’s Freedom and neutrality, strengthen institutional development and management capacity, increase audit coverage, increase the quality of audit services, increase the use of technology and innovation, and increase audit communication work.

Strategic outcome: Useful audit services and a society that has developed awareness

Scroll to Top